እንኳን ደስ አላችሁ
አንጋፋው አልፋ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ ህንድ ሀገር ከሚገኘው እውቁ ሾለኒ ዩንቨርሲቲ ጋር በትምህርት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ሰኔ 23 2015 ዓ.ም መፈራረሙን ለአልፋ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ ማህበረሰብ እና ተማሪዎች ሲያበስር ደስታ ይሰማዋል።
ሾለኒ ዩንቨርሲቲን መጎብኘት ከፈለጉ ሊንኩን ይጠቀሙ https://shooliniuniversity.com